dalgadessie83.blogspot.com
# አምሓራ_ከየት_መጣ ?
- - - - - - - - - - - - - -
በዛግዌ ዘመነ-መንግስት የነበሩ የአይሁድ ፈላሾችና የትግሬ
ደብተራዎች ናቸው አማርኛን የፈለሰፉት። ከዚያ በፊት አማራ
አልነበረም። በመጀመሪያ የክርስትናን እምነት እናስተምራለን
በሚል ቀስበቀስ ቤተ-ክህነትን ተቆጣጠሩ። ቀጥለው የሳባን/
ማክዳን የሰለሞን የጭን-ገረድነት፣ የዲቃላው ምኒሊክ
አይሁድነት፣ መንገስ ያለበት ደግሞ ከአይሁድ ዘር የተገኘ
ሰው ብቻ መሆኑን፣ .......ወዘተ የሚተርክ ፍትሐ-ነገሥት፣
ክብረ-ነገሥት፣ ... ምናምን የሚባሉ የተረት-ተረት
መጽሐፍትን አዘጋጁ። ከዚያም ተገዢውን/ህዝቡን
በማሳመጽ መፈንቅለ መንግስተ አድርገው የአገውን
(የዛግዌን) መንግስት ገርስሰው "ከአክሱም ሥርወ-
መንግስት የቀጠለ" በሚል # ሰለሞናዊ_ስርወ_መንግስትን
መሠረቱ። የአገውን ህዝብም በታትነው አዳከሙት። ከዚያም
ከአገው ምድር እየተነሱ የጎረቤት ህዝቦችን መውረርና
መዝረፍ ስራቸው አደረጉት። በዚህ ሁኔታ በግድ ክርስትናን
እንዲቀበልና አማርኛ እንዲናገር እያደረጉ የነባር ህዝቦችን
ማንነት እያከሰሙ ግዛታቸውን አስፋፉ። እነዚህ fake
የመስቀል ጦረኞች ከዚያ ጊዜ ጀምሮ # አምሀራ ተባሉ። እንደ
አዳል፣ ሐውሣ፣ ፈጢጋር፣ ይፋት፣ ሸዋ፣ ሐዲያ፣ ባሊ፣ ጅማ፣
ሐረር፣ አረባቢኒ፣ በኒሻንጉል፣ ... ወዘተ የመሳሠሉትን
የሙስሊም ሱልጣኔቶች(ግዛቶች) ያወደመው ይህ አማራ
የተባለ ገዢ መደብ ነው። በሂደት ደግሞ # ኢትዮጵያ
ምናምን የሚል ተረት ተጨመረ።
- - - - - - - - - - - -
# አምሐራ የሚባል ብሔር እንዳልነበረና fake እንደሆነ
"የአማራ ክልል" ምድሩ/መሬቱ ምስክር ነው።
እንፍራንዝ፣ አርማጭሆ፣ ጋይንት፣ እስቴ፣ ጭልጋ፣ ወገራ፣
ሑመራ፣ ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ዳንሻ፣ ሰቲት፣ ፋርጣ፣ በየዳ፣
ቻግኒ፣ ዳሞት፣ እንጂባራ፣ መቅደላ፣ ቋራ፣ ወሎ፣ ራያ፣ ቆቦ፣
ወጅራት፣ አዘቦ፣ ቡግና፣ ላስታ፣ ሰቆጣ፣ ሳይንት፣ ይፋት፣
ጥሙጋ፣ መንዝ፣ ጌራ፣ ተጉለት፣ ቡልጋ፣ ምንጃር፣ አረርቲ፣
ሞረት፣ ጅሩ፣ በረራ፣ ..... ወዘተ ምንኛ ቋንቋ ነው ?
በአማርኛ መዝገበ-ቃላት ውስጥ ምናልባት "የቦታ ስም"
በሚል በድፍኑ ሊቀመጡ ይችሉ ይሆን እንጂ አማርኛ ግን
አይደሉም።
# አማራ #መጤና_ወራሪ የክርስቲያን # ገዥ_መደብ
መጠሪያ እንጂ ብሔር አይደለም።
ያኔ ተገዢ/ተበዝባዥ/ጭቁን/ተወራሪ የነበሩ (እንደ ወሎ፣
ራያ፣ አገው፣ ቅማንት፣ ጀበርቲ፣ ....... ወዘተ) ህዝቦችን
አማራ ብሎ መጥራት ድርብ በደል ነው።
የጉራጌን ህዝብ ታሪክ በማጥፋት አሁን ላለበት
# የማንነት_ቀውስ ወይም # identity_Crisis የዳረገው
ይኸው አማራ ነው። ለዚያ ነው ጉራጌ ከሌሎች የደቡብ
ሕዝቦች በተለየ መልከለ እንደዚህ አጓጉል ሆኖ የቀረው።
- - - - - - - - - - - - -
አንዳንድ ሠዎች ይሄ ሐቅ ሲነገር በጣም ይበሽቃሉ። ሆኖም
የፅሑፉ ዓላማ ለመበሻሸቅ ሳይሆን በአማራ ገዢ መደብ
ማንነታቸው የጠፉና በወያኔ የሐሰት ፌደራሊዝም
የተጭበረበሩ ህዝቦች ቆም ብለው በማስተዋል ወደ
# ጥንታዊ_ማንነታቸው እንዲመለሱ ለማሳሰብ ነው።
ለምሳሌ የይፋት አካባቢ ነዋሪዎች "አማራ ነኝ" ከሚሉ
# በይፋቴነታቸው ኮርተው #የይፋቴ_ዲሞክራሲያዊ_ፓርቲን
መስርተው እራሳቸውን በራሳቸው ለማስተዳደር እንዲነሳሱ
ነው። ለዚህ ደግሞ ጊዜውም አመቺ ነው። ይፋት ደግሞ
የራሷ ጥንታዊ መንግስት የነበራት ታሪካዊት ሀገር ነች።
ሌላውም በተመሳሳይ መልኩ አንድም የራሱን ግዛት ወይም
ወደሚመስለው ህዝብ/ብሄር እንዲዋሐድ ነው። ለምሳሌ
ራያና ወሎ በቀጥታ ከኦሮሚያ ክልል ጋር መዋሐድ
አለባቸው።
ይሄን ለማለት እንጂ በከንቱ ጊዜ ለማጥፋት አይደለም።
-----------------------
ተጨማሪ ማስታወሻ
ትግሬ አገውን ሁለት ጊዜ ሸውዶታል። ያኔ በዛግዌ ጊዜና
አሁን ደግሞ ደርግን ለመገርሰስ በተደረገው እንቅስቃሴ።
ከላይ እንደገለጽኩት የዛጉዌን መንግስት ለመጣል ብሎ
አማርኛንና አማራን በመፍጠር በኩል ትግሬ ትልቅ ሚና
ቢጫወትም ባለፉት150 ዓመታት የስልጣን ማእከል ወደ
ሸዋ በመምጣቱና ህዝቡ/አካባቢው ከስልጣን በመገሉ
# ከኃይማኖት_ቀመስ_ፖለቲካ ወደ # የዘር_ቀመስ_ፖተሊካ
በመሸጋገር ፀረ # የአማራ_ገዢ_መደብ የሆነ አመፀኛ ንቅናቄ
ወይም # ወያኔ ተከሰተ። የጥንቱ አማራ የዛሬው ወያኔ
# ተንኮልና_ክህደት መለያው ነው። የትግል አስተማሪዎቹን
# ጀብሐንና # ሻዕቢያንም ክዷል።
ወያኔ በብሔር እና በእምነት እኩልነት አያምንም። ለፖለቲካ
ፍጆታ እንጂ ያው አማራ ነው። በቃ ወያኔ ብልጥ አማራ
በሉት። ልዩነታቸው ስም ብቻ ነው። ለምሣሌ የአፄ ዮሐንስ
አገዛዝ ታሪክ እንደወያኔ የዘር ሳይሆን በኃይማኖት ላይ
የተመሠረተ(የአማራ) ነው። ቋንቋው አማርኛ፣ ባንዲራው
አረንጓዴ-ቢጫ-ቀይ፣ መመሪያው ፍትሐ-ነገሥት/ክብረ-
ነገሥት ነበር። ለዚያም ነው አማራው ዮሐንስ # አንጠመቅም
ያሉ #የራያ_ወሎ_አፋርና_ኤርትራ ሙስሊሞችን እንደ እንስሳ
ሲያርድና እጅና እግራቸውን እንዲሁም ብልታቸውን ሲቆርጥ
የቆየው።
በ20ኛው ክ/ዘ ወያኔ ይሄን የአባቶቹን አማራነት ታሪክ ደብቆ
የብሔር ብሔረሰቦች ነፃ አውጪ መስሎ ተከሰተ። አማራው
ምኒልክም በበኩሉ ከወሎ ጀምሮ ሐረር፣ ባሌ፣ አርሲ፣ ጅማ፣
ወለጋ፣ ኢሉ አባቦራ፣ ደቡብ ህዝቦችና በኒሻንጉል ህዝብን
በመጨፍጨፍ የበኩሉን # ጀብድ ፈጽሟል !
ዛሬ ወያኔና አማራ "ራያ የኔ ነው!" "ወሎ የኔ ነው" ሲልባባሉ
እንደማየት የሚያቃጥል ነገር የለም !
ወያኔ የሌሎች ጭቁን ህዝቦችን ጩኸት ቀምታ "የብሔር/
ማንነት ነፃ አውጪ ነኝ።" ምናምን ብላ ስልጣን ስታገኝ ግን
ከአጼዎቹ የባሰ ጨቋኝና በዝባዥ ሆና የተገኘችው አባቶቿ
# የአማራ_የነብስ_አባት (Godfather) ስለሆኑ ነው።
ወያኔ # ስትፋቅ_አማራ ስለሆነች ነው ከፊት በኩል
"ለኃይማኖትና ለዘር እኩልነት ቆሜያለሁ/እታገላለሁ" እያለች
ከኋላ በኩል ፀረ እኩልነትና አንድነት የሆነውን # አጋዚያን
የተባለ ጽዮናዊ ንቅናቄን የምታራምደው/የምትደግፈው።
ፍቱን የሆነ # የቡዳና_ወያኔ_መድሐኒት_ተገኘ !
አስር ! አስር ! ብር ብቻ !
አስር ! አስር ! ወጣ ! ወጣ! አድርጉ !
# ኢትዮጵያን_በfactory_default_reset_እናደርጋታለን


No comments:
Post a Comment